spacer.png, 0 kB
May 2013 June 2013
Su Mo Tu We Th Fr Sa
Week 18 1 2 3 4
Week 19 5 6 7 8 9 10 11
Week 20 12 13 14 15 16 17 18
Week 21 19 20 21 22 23 24 25
Week 22 26 27 28 29 30 31
Post New Event Post New Event

Latest Events

There are no upcoming events currently scheduled.
View Full Calendar

spacer.png, 0 kB
spacer.png, 0 kB
Home
የአክቲቪስትና አርቲስት ታማኝ የአውስትራሊያ ቆይታ ጠቅላላ
Written by Administrator   
Tuesday, 04 September 2012

 

ላለፉት 8 ዓመታት አገራዊ ፋይዳ ያላቸውንና ለህዝባችን ሁለንተናዊ ነጻነት የሚደረጉ እንቅስቃሴዎችን በመደገፍ ሲንቀሳቀስ የቆየው የሜልበርን ዲሞክራሲ ለኢትዮጵያ ድጋፍ ቡድን ባደረገለት ግብዣ በ 12/08/12 አውስትራሊያ የገባው ተወዳጁና እውቁ የጥበብ ሰው አርቲስት ታማኝ በየነ በአውስትራሊያ 5 የተለያዩ ከተሞች ማለትም በሜልበርን ፤ በሲድኒ፤ በአድላይድ፤ በብሪዝበንና በፐርዝ በተከናወኑ የኢሳት ድጋፍ ማሰባሰቢያ ዝግጅቶች ላይ በመገኘት ከ 115 ሺህ በላይ ዶላር ማሰባሰብ ችሏል።

Click here to read more

Add Comments
 
 
የአርቲስትና አክቲቪስት ታማኝ በየነ የፐርዝ ቆይታና ዝግጅት
Written by Administrator   
Thursday, 30 August 2012
ብዙ የኪነጥበብሰዎች፤ ታጋዮችና የሰባዊመብት ተሟጋቾች ወደ አውስትራሊያ መጥተው በሜልበርንና በሲድኒ ተወስነውየቀሩባቸው አጋጣሚዎች ጥቂት አይደሉም። ባለፉት ሳምንታትም ከሆባርትና ከዳርዊን በስተቀር በአውስትራሊያዋና ዋና ከተሞች በኢትዮጵያውያን ማህበርሰቦች መካከል በክብር እንግድነት እየተገኘ ማህበረሰቦቹ ለኢትዮጵያሳተላይት ቴሌቭዥን መርጃ ገንዘብ እዲያሰባስቡ በማነቃቃት ከፍተኛ ውጤት ያስገኘው አርቲስትና የሰብአዊመብት ተሟጋቹ ታማኝ በየነ የፐርዝ ጉዞው ሊሰናከልና ፐርዞች ዕድሉ ሊያመልጠቸው ምንም አልቀረውም ነበር።ይሁን እንጂ ከብዙ ውጣ ውረድ በኋላ መሰናክሉ ተወግዶ አላማው ሊሳካ ችሏል።

Click here to read more

Add Comments
 
 
ተወዳጁ ታማኝ በየነ በአድላይድ አውስትራሊያ
Written by Administrator   
Monday, 20 August 2012

 

ኢሳት ሀገር ወዳድ በሆኑ ኢትዮጵያውያን ከተቋቋመ ጀምሮ የህዝብ አይንና ጆሮ በመሆን ለኢትዮጵያ ህዝብ በቀላሉ የማይዳፈን የተስፋ ብርሃን መፈንጠቅ አስችሏል። ኢሳት አገልግሎቱ ሳይቋረጥ እንዲቀጥል ለማስቻል የሀገር ወዳድ ኢትዮጵያውያንን ቀጣይ ድጋፍና እገዛ ይሻል በዚህም መሠረት በተለያዩ የአውስትራሊያ ከተሞች የተያዘው የገቢ ማ ሰባሰብ ፕሮግራም ዓርብ ኦገስት 17 ቀን 2012 ዓ.ም. በአድላይድ በደመቀ ሁኔታ ተከብሯል።

Click here to read more

Add Comments
 
 
<< Start < Prev 1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 Next > End >>

Results 13 - 16 of 88
spacer.png, 0 kB
spacer.png, 0 kB
spacer.png, 0 kB
spacer.png, 0 kB